Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

@alainamharic

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

ID: 1029000696971124739

linkhttps://am.al-ain.com/ calendar_today13-08-2018 13:44:18

27,27K Tweet

226,226K Followers

9 Following

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

በጋዛው የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ 90 በመቶ መግባባት ላይ መደረሱን ብሊንከን ገለጹ እስራኤል እና ሀማስ ልዩነታቸውን በማጥበብ ስምምነቱን እንዲያጠቃልሉ ሚንስትሩ ጠይቀዋል። bit.ly/3AV9Uhw am.al-ain.com/article/blinke…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች ከአራት አመታት እስር በኋላ ተለቀቁ ፓርቲው ሁለት የስራ አስፈጻሚ አባላቱ ፣አንድ የብሔራዊ ምክር ቤት አባሉ እና አራት ኦፊሰሮቹ ከእስር ተፈትተዋል ብሏል። bit.ly/3XeqSyP

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮች ከአራት አመታት እስር በኋላ ተለቀቁ

ፓርቲው ሁለት የስራ አስፈጻሚ አባላቱ ፣አንድ የብሔራዊ ምክር ቤት አባሉ እና አራት ኦፊሰሮቹ ከእስር ተፈትተዋል ብሏል።
bit.ly/3XeqSyP
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ 900 ግቦችን በማስቆጠር የመጀመርያው ሰው ሆነ ሮናልዶ በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ፖርቹጋል እና ክሮሽያ ባደረጉት ግጥሚያ በ34ኛው ደቂቃ ያስቆጣርት ግብ ታሪክ የጻፈባት ሆናለች። bit.ly/4eg5zUH

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ 900 ግቦችን በማስቆጠር የመጀመርያው ሰው ሆነ

ሮናልዶ በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ ፖርቹጋል እና ክሮሽያ ባደረጉት ግጥሚያ በ34ኛው ደቂቃ ያስቆጣርት ግብ ታሪክ የጻፈባት ሆናለች።
bit.ly/4eg5zUH
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ዩክሬን ምዕራባውያን የሞስኮን "ቀይ መስመሮች" ችላ ብለው በረጅም ርቀት ሚሳይል እንድታጠቃ እንዲፈቅዱላት እየተማጸነች ነው ዘለንስኪ ሩሲያ እንድትደራደር ለማስገደድ፣ በረጅም ርቀት ሚሳይል ጥቃት መፈጸም አስፈላጊ ነው ብለዋል bit.ly/4gbUllP

ዩክሬን ምዕራባውያን የሞስኮን "ቀይ መስመሮች" ችላ ብለው በረጅም ርቀት ሚሳይል እንድታጠቃ እንዲፈቅዱላት እየተማጸነች ነው

ዘለንስኪ ሩሲያ እንድትደራደር ለማስገደድ፣ በረጅም ርቀት ሚሳይል ጥቃት መፈጸም አስፈላጊ ነው ብለዋል
bit.ly/4gbUllP
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ከቀናት በኋላ ይፋ የሚደረገው አይፎን 16 ምን አዳዲስና የተለዩ ነገሮችን ይዟል? ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል በተከታታይ እያመረታቸው በሚገኙት በአይፎን ምርቶቹ አዲስ የሆነውን አይፎን 16 በመጪው ሳምንት ሰኞ ያስተዋውቃል። bit.ly/3MBvZ7u

ከቀናት በኋላ ይፋ የሚደረገው አይፎን 16 ምን አዳዲስና የተለዩ ነገሮችን ይዟል?

ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል በተከታታይ እያመረታቸው በሚገኙት በአይፎን ምርቶቹ አዲስ የሆነውን አይፎን 16 በመጪው ሳምንት ሰኞ ያስተዋውቃል።
bit.ly/3MBvZ7u
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

በጋዛው የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ 90 በመቶ መግባባት ላይ መደረሱን ብሊንከን ገለጹ ብሊንከን ሀማስ እና እስራኤል ያልተስማሙባቸው ነጥቦች ስምምነት ላይ ከመድረስ የሚያግዱ አይደሉም ብለዋል፡፡ bit.ly/3AV9Uhw

በጋዛው የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ 90 በመቶ መግባባት ላይ መደረሱን ብሊንከን ገለጹ

 ብሊንከን ሀማስ እና እስራኤል ያልተስማሙባቸው ነጥቦች ስምምነት ላይ ከመድረስ የሚያግዱ አይደሉም ብለዋል፡፡
bit.ly/3AV9Uhw
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

የግል ባንኮች አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በሃዋላ የሚላክ 1 ዶላርን እስከ 125 ብር እየመነዘሩ ነው የጳጉሜ 2 የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ምን ይመስላል? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ bit.ly/3z5IyEZ am.al-ain.com/article/ethiop…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ የ250 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳርያ ድጋፍ አደረገች በሩስያ ውስጥ ጥቃት ለማድረስ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን ለመጠቀም የጠየቀችው ፍቃድ ውድቅ ተደርጓል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ bit.ly/47g2Wjm am.al-ain.com/article/ukrain…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

በተሳሳተ የቦምብ ስጋት በራረውን ያቋረጠው አውሮፕላን አውሮፕላኑ ከሕንዷ ሞምባይ ወደ ጀርመኗ ፍራንክፈርት እየበረረ ነበር ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ bit.ly/3MyGOai #India #Vistara #Turkey #Aviation am.al-ain.com/article/bomb-t…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን ማዕቀብ አራዘመች ፕሬዝዳንት ባይደን የሰሜን ኢትዮጵያ ሁኔታ የአሜሪካንን ብሔራዊ ጥቅም የሚጎዳ ነው ብለዋል ተጨማሪ ያንብቡ bit.ly/4giEAJG #US #Ethiopia #Sanction am.al-ain.com/article/us-ext…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

⭕“በኢትዮጵያ ላይ ሊቃጣ የሚችል ማንኛውንም ትንኮሳ ለመከላከል በተሟላ ዝግጁነት ላይ እንገኛለን”- ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 📌“ሀገራችንን ለመከላከል ሁሌም ዝግጁ መሆናችንን ሊታወቅ ይገባል” ዝርዝሩን bit.ly/3B5zRLh am.al-ain.com/article/ethiop…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

የቆመ መኪና ያንከባለለው ከባድ ነፋስ በቻይና ሀይናን ግዛት ሰዎችን አላንቀሳቅስ ያለ ከባድ ነፋስ የቀላለቀ ዝናብ ተከስቷል። ይህ ያገኘውን ጠራርጎ የሚወስደው ነፋስ በፓርኪንግ ስፍራ ላይ ቆሞ የነበረን አንድ መኪና እያንከባለለ ሲወስድ ታይቷል።

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ከሞት በስተቀር የማያድነው የለም የሚባለው የጃፓኖች ባህላዊ ህክምና በጃፓን ከ120 ሺህ በላይ የዚህ ባህላዊ ህክምና ባለሙያዎች አሉ ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ bit.ly/3XfHTc6 #Japan #Acupuncture am.al-ain.com/article/a-japa…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ኢራን ለሩስያ የምትሰጠው የባላስቲክ ሚሳኤሎች ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ አሜሪካ አስታወቀች ኢራን በበኩሏ በምዕራባውያን የሚቀርበው ክስ ሀሰተኛ ነው በሚል ታጣጥላለች ተጨማሪ ያንብቡ bit.ly/3Xkas86 #Iran #Russia #US am.al-ain.com/article/us-see…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ከአንድ ሳምንት በፊት ገብረ ጉራቻ ላይ በታጣቂዎች የታገቱ ሰዎች ጉዳይ ከምን ደረሰ? ከደባርቅ ዩንቨርሲቲ በመመለስ ላይ እያሉ የታገቱ ሰዎች 500 ሺህ ብር ከፍለው መለቀቃቸውን ተናግረዋል ተጨማሪ ያንብቡ bit.ly/3Tm7L4L am.al-ain.com/article/civili…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ተጽኖ ፈጣሪ ሰዎች መካከል የሚመደቡት ፕሮፌሰር እንድርያስ እሼቴ ማን ነበሩ? ከዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትነት እስከ ጠ/ሚንስትር አማካሪነት የዘለቀው ህይወታቸው ምን ይመስላል? ይመልከቱ bit.ly/4cUVgUP am.al-ain.com/article/the-jo…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

የመሬት መንቀጥቀጥ ሽሽት በቱርክ በደቡባዊ ቱርክ ከህራማንማራስ ግዛት በዛሬ እለት መጠነኛ የመሬት መንቀጥቀጥ አጋጥሞ ነበር። የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎም ሰዎች ራሳቸውን ለማትረፍ ከቤት ውስጥ ለመውጣት ሲሯሯጡ ታይተዋል።

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

የተሰረቀን ሞባይል ለማስመለስ ከእንግሊዝ እስከ ቻይና የተደረገ አደን በእንግሊዝ እና ዌልስ በክፈተኛ ደረጃ እየጨመረ የሚገኝው የሞባይል ስርቆት ነዋሪዎችን አማሯል። ተጨማሪ ያንብቡ bit.ly/4cYAiEL am.al-ain.com/article/thieve…

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

ተረፊ ያላት የእናትና ልጅ ነፍስ በብራዚል የደረሰ አስደንጋጭ የመኪና አደጋ እናት እና ልጅ በተዓምር ከሞት አምልጠዋል። መኪናው ከቁጥጥር ውጪ የሆነበት ግለሰብ ፖል በመግጨቱ ነው የሁለቱ ህይወት ሊተርፍ የቻለው። am.al-ain.com

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ (@alainamharic) 's Twitter Profile Photo

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን ማዕቀብ አራዘመች ፕሬዝዳንት ባይደን የሰሜን ኢትዮጵያ ሁኔታ የአሜሪካንን ብሔራዊ ጥቅም የሚጎዳ ነው ብለዋል ተጨማሪ ያንብቡ bit.ly/4giEAJG #US #Ethiopia #Sanction

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን ማዕቀብ አራዘመች

ፕሬዝዳንት ባይደን የሰሜን ኢትዮጵያ ሁኔታ የአሜሪካንን ብሔራዊ ጥቅም የሚጎዳ ነው ብለዋል

ተጨማሪ ያንብቡ bit.ly/4giEAJG

#US #Ethiopia #Sanction