Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile
Ethiopian National Dialogue Commission

@ethiondc

The Ethiopian National Dialogue Commission is an independent federal institution established by the HoPR to facilitate an inclusive national dialogue.

ID: 1524423794722492418

calendar_today11-05-2022 16:19:06

592 Tweet

3,3K Followers

17 Following

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ሊጀምር ነው ነሀሴ 24/2016 ዓ.ም (ሆሳዕና) facebook.com/share/p/19Rotk…

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ሊጀምር ነው

ነሀሴ 24/2016 ዓ.ም (ሆሳዕና)
facebook.com/share/p/19Rotk…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

ሲዳማ ክልል ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም አራተኛ ቀኑን በያዘው የሲዳማ ክልል የምክክር መድረክ የተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተወካዮች በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲወያዩ ውለዋል። facebook.com/share/p/f24cvv…

ሲዳማ ክልል

ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም

አራተኛ ቀኑን በያዘው የሲዳማ ክልል የምክክር መድረክ የተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተወካዮች በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲወያዩ ውለዋል።
facebook.com/share/p/f24cvv…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ሲዳማ ክልል ነሀሴ 26/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል የምክክር ባለድርሻ አካላት በአጀንዳዎቻቸው ላይ በቡድን እየተወያዩ ነው። facebook.com/share/p/mFQ7qi…

#ሲዳማ ክልል

ነሀሴ 26/2016 ዓ.ም 

የሲዳማ ክልል የምክክር ባለድርሻ አካላት በአጀንዳዎቻቸው ላይ በቡድን እየተወያዩ ነው።
facebook.com/share/p/mFQ7qi…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም (ሆሳዕና) ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሁሉም ወረዳዎች የመጡ የማህበረሰብ ወኪሎች ከትላንት ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ከሰዓት ጀምረው ከወከሉት ማህበረሰብ ይዘዋቸው በመጡ አጀንዳዎች ላይ እየተወያዩ ነው። facebook.com/share/p/tS8BGv…

ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም (ሆሳዕና)

ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሁሉም ወረዳዎች የመጡ የማህበረሰብ ወኪሎች ከትላንት ነሀሴ 25/2016 ዓ.ም ከሰዓት ጀምረው ከወከሉት ማህበረሰብ ይዘዋቸው በመጡ አጀንዳዎች ላይ እየተወያዩ ነው።
facebook.com/share/p/tS8BGv…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነሀሴ 26/2016 ዓ.ም "የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ በታቀደው መሰረት እየተከናወነ ነው" የኮሚሽኑ ባለሙያ facebook.com/share/v/r9mKyu…

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#የዋና ኮሚሽነር መግለጫ (ሀዋሳ) ነሀሴ 27/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች... facebook.com/share/v/7b94tj…

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነሀሴ 27/2016 ዓ.ም በማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲሳተፉ የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የአጀንዳ ልየታ ምክክራቸውን አጠናቀቁ። facebook.com/share/p/ciAxyU…

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

ነሀሴ 27/2016 ዓ.ም

በማዕከለዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲሳተፉ የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የአጀንዳ ልየታ ምክክራቸውን አጠናቀቁ።

facebook.com/share/p/ciAxyU…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ሲዳማ ክልል ነሀሴ 27/2016 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የምክክር መድረክ ሲሳተፉ የነበሩ ባለድርሻ አካላት የክልሉን አጀንዳዎች የሚያደራጁ 25 ወኪሎችን መረጡ። facebook.com/share/p/TuT1gn…

#ሲዳማ ክልል

ነሀሴ 27/2016 ዓ.ም 

በሲዳማ ክልል የምክክር መድረክ ሲሳተፉ የነበሩ ባለድርሻ አካላት የክልሉን አጀንዳዎች የሚያደራጁ 25 ወኪሎችን መረጡ።
facebook.com/share/p/TuT1gn…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነሀሴ 28/2016 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትየጵያ ክልል ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ መካሄድ ጀመረ። facebook.com/share/p/Jt3NSr…

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

ነሀሴ 28/2016 ዓ.ም

በማዕከላዊ ኢትየጵያ ክልል ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ መካሄድ ጀመረ።
facebook.com/share/p/Jt3NSr…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነሀሴ 28/2016 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትየጵያ ክልል በሚካሄደው የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት በንዑስ ቡድን በመሆን በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲወያዩ ውለዋል።

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

ነሀሴ 28/2016 ዓ.ም

በማዕከላዊ ኢትየጵያ ክልል በሚካሄደው የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት በንዑስ ቡድን በመሆን በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲወያዩ ውለዋል።
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ ነሀሴ 30/2016 ዓ.ም facebook.com/share/p/4kD5bX…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

ነሀሴ 30/2016 ዓ.ም
facebook.com/share/p/4kD5bX…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክክሩ ከተሳተፉ የሀይማኖት አባቶች ስለ ምክክሩ ከተናገሩት

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ሲዳማ ክልል ጳጉሜ 2/2016 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ከነሀሴ 22_28/2016 ዓ.ም ስለተካሄደው ምክክር ቁጥሮች ምን ይናገራሉ?

#ሲዳማ ክልል

ጳጉሜ 2/2016 ዓ.ም

በሲዳማ ክልል ከነሀሴ 22_28/2016 ዓ.ም ስለተካሄደው ምክክር ቁጥሮች ምን ይናገራሉ?
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከነሀሴ 25- 30/2016 ዓ.ም ስለተካሄደው ምክክር ቁጥሮች ምን ይናገራሉ?

#ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከነሀሴ 25- 30/2016 ዓ.ም ስለተካሄደው ምክክር ቁጥሮች ምን ይናገራሉ?
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#የዋና ኮሚሽነር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም #አዲስአመት2017እንኳንአደረሳችሁ! #የተሻለስራ #ሀገራዊምክክር youtu.be/nv5OTu5pY5Y

Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

#ልዩ የተጠቃለለ መረጃ #የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች (ለመገናኛ ብዙሃን በፕሮግራም መነሻነት እና talking points ሆኖ ጥቅም ላይ እንዲውል የተዘጋጀ) #ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም facebook.com/share/p/UpzMqv…

#ልዩ የተጠቃለለ መረጃ

#የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች (ለመገናኛ ብዙሃን በፕሮግራም መነሻነት እና talking points ሆኖ ጥቅም ላይ እንዲውል የተዘጋጀ)

#ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም

facebook.com/share/p/UpzMqv…
Ethiopian National Dialogue Commission (@ethiondc) 's Twitter Profile Photo

ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች መስከረም 2/2017 ዓ.ም በአንድ ሀገር ውስጥ ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ እና ምክክሩም ፍሬያማ እንዲሆን መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ። facebook.com/share/p/y2VW2t…

ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

መስከረም 2/2017 ዓ.ም 

በአንድ ሀገር ውስጥ ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ እና ምክክሩም ፍሬያማ እንዲሆን መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ።
facebook.com/share/p/y2VW2t…