K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile
K E R I

@keri_jud

ዓሳ ጎርጉሬ ዘንዶ አወጣለሁ 🙌🏼

ID: 620716717

calendar_today28-06-2012 06:30:09

46,46K Tweet

58,58K Followers

1,1K Following

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

ይቺ አገር በታክስ ህግ ብዛት ጦዘች እኮ ምንድነው 😱 ጭራሽ ስንዴና ጤፍ ላይ? 😨

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

ይህ ጥናት ተጠናክሮ ቀጥሎ ዶክሜንተሪ ተሰርቶበት ግለሰቦቹ ገሀድ መውጣት አለባቸው 😁

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

"ድምፅሽና ስምሽ ልቤን እያባባ.. ብዬ ልጠራሽ ነው ዚነቴ ሙሃባ".. ብሎ አስታወሰኝ lij mic👑 🥹 #ዜኒትሙሃባ #ዚነትሙሃባ

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኜ በመገኘቴ ደስ ይበላችሁ! መስከረም 7 2017 ዓ.ም ✍️

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

እዚህ አካባቢ የአንድ ሰው ልደት እስከ ስንት እድሜው ነው የኬክ ኢሞጂ እየተላከለት መከበር ያለበት የሚለው ጊዜ ገደብ መቀመጥ አለበት! Samson Tamiru መልካም ልደት ለማንኛውም 🙂‍↔️

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

ይሄ ኦንላይን ለቅሶ ግን ቅጥ አጣ! እንዴት ነው ግን እንዲህ እስኪሆኑ ድረስ ተመልካች ዝም ብሎ የሚያያቸው? በየትኛው ባህል ነው አንድ ሰው አዝኛለሁ ብሎ ምግብ አቅርቦ ላይቭ ገብቶ ምግብ ዘጋኝ የሚለው?? 😣

Zemicky (@tweetofmicky) 's Twitter Profile Photo

.FERES WHAT IS WRONG WITH YOU??? This Feres driver, Asnake Ayenew Damte tried to pick up another person after she clearly told him not to during their ride. And yet, you all just said you'd check his history but wouldn't act unless something else comes up? 1/4

.<a href="/FERESApps/">FERES</a> WHAT IS WRONG WITH YOU???
This Feres driver, Asnake Ayenew Damte tried to pick up another person after she clearly told him not to during their ride. And yet, you all just said you'd check his history but wouldn't act unless something else comes up? 1/4
K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

ሰሞኑን ከብርሃኑ ነጋ ፈተና ያመለጡ ሰዎች ትዊት እያየሁ ነው 🤦🏽‍♀️