Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ

@wazemaradio

“ዋዜማ ሬዲዮ” ለተሻለና ሚዛናዊ መረጃ ፍሰት የሚሰራ የሚዲያ ተቋም ነው። ይከታተሉን! ቴሌግራም ላይ wazema_radio

ID: 2489641405

linkhttp://www.wazemaradio.com/ calendar_today11-05-2014 10:20:31

8,8K Tweet

75,75K Followers

364 Following

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

በሀገሪቱ በገበያ ላይ እየቀረበ ካለው ሲጋራ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር የገባ ነው። ከአራት አመት በፊት 197 በመቶ ግብር የተጣለበት ብሄራዊ ትንባሆ ሰሞኑን ደግም 150 ፐርሰንት ተጨማሪ ታክስ ወድቆበታል። ፋብሪካው ህልውናዬ

በ28 ቢሊየን ብር ካፒታል የፓርኮች  ኮርፖሬሽን ተቋቋመ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፓርኮች በፌደራልና በከተማ አስተዳደሩ ስር ተለይተው እንዲተዳደሩ የሚስችል አዲስ ደንብ ስራ ላይ ውሏል። ለዚህም እንዲረዳ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ተቋቁመዋል።

በ28 ቢሊየን ብር ካፒታል የፓርኮች  ኮርፖሬሽን ተቋቋመ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፓርኮች በፌደራልና በከተማ አስተዳደሩ ስር ተለይተው እንዲተዳደሩ የሚስችል አዲስ ደንብ ስራ ላይ ውሏል። ለዚህም እንዲረዳ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ተቋቁመዋል።
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

ገና በወጣትነት ዕድሜያቸው በፖለቲካዊ አመለካከታቸው ብርቱ ደጋፊም ተቺም የተረፉት እንድርያስ እሸቴ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። በምሁራዊ ብስለታቸው አንቱታን ያተረፉት እንድርያስ ዛሬ ሀገሪቱ ለተጋፈጠችው ችግር

-ኢትዮጵያ ለሶማሌላንድ አምባሳደር ሾመች -ሶማሌላንድ የግብጽ እርምጃ አስቆጥቷታል ለቸኮለ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፓርኮች በፌደራልና በከተማ አስተዳደሩ ስር ተለይተው እንዲተዳደሩ የሚስችል አዲስ ደንብ ስራ ላይ ውሏል። ለዚህም እንዲረዳ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ተቋቁመዋል። አንድነት ፓርክ፣ የአንድነት የመኪና ማቆሚያ ህንጻ፣ ሳይንስ

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

መንግስት የማህበረሰብ ጤናን ለመጠበቅ በሚል ያደረገው ተደራራቢ ግብር ለህገወጥ ገበያው መስፋፋት አስተዋፅዖ አድርጓል። ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

-ሱዳን ድንበሯን ዘጋች -ለኤሌክትሪክ መኪኖች ቫት ክፈሉ እየተባልን ነው--አስመጪዎች ለቸኮለ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ማክስኞ ነሐሴ 28/ 2016 ዓም ጀምሮ ወደ ኤርትራ አስመራ የሚያደርጋቸውን በረራዎች ለማቋረጥ መገደዱን አስታወቀ። አየር መንገዱ በረራ ለማቋረጥ የተገደደው በኤርትራ ስራውን ለማካሄድ በገጠመው "አስቸጋሪ

#NewsAlert 
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ማክስኞ ነሐሴ 28/ 2016 ዓም ጀምሮ ወደ ኤርትራ አስመራ የሚያደርጋቸውን በረራዎች ለማቋረጥ መገደዱን አስታወቀ። 
አየር መንገዱ በረራ ለማቋረጥ የተገደደው በኤርትራ ስራውን ለማካሄድ በገጠመው "አስቸጋሪ
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

-ግብጽ እና ሶማሊያ ወታደራዊ ልምምድ ሊጀምሩ ነው -ኢትዮጵያ ተጨማሪ የሶማሌላንድ ወታደሮችን ማሰልጠን ቀጥላለች ለቸኮለ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች። ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ

#NewsAlert
በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች።

ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

-የአማራ ክልል ድርድር አመቻች ምክር ቤት የዲኘሎማቶችን ድጋፍ እየጠየቀ ነው ለቸኮለ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

ትምሕርት ሚንስቴር በ2017 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና ሊጀምር ነው በ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት የሚጀመርባቸው 12 የሙያ ዓይነቶች እንጨት ስራ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ የማህበረሰብ ጤና፣ ጋዜጠኝነት፣ ግብርናና የእንሰሳት

ትምሕርት ሚንስቴር በ2017 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና ሊጀምር ነው

በ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት የሚጀመርባቸው 12 የሙያ ዓይነቶች እንጨት ስራ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ የማህበረሰብ ጤና፣ ጋዜጠኝነት፣ ግብርናና የእንሰሳት
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

-በሕወሓት ውስጥ ከተፈጠሩት አንጃዎች አንዱ ከኤርትራ ጋር ግንኙነት አለው-አረና -ሶዶ ውስጥ የተፈፀሙት ግድያዎች ለቸኮለ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert የግዙፉ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ አያሌው ስራቸውን ለቀቁ። ፕሬዝዳንቱ ስራቸውን የለቀቁት "በፈቃዳቸውና በግል ምክንያት" መሆኑን ተናግረዋል። በተጠባባቂነት የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳን ጌታቸው ዋቄ ሀለፊነቱን ተረክበዋል።

#NewsAlert
የግዙፉ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ አያሌው ስራቸውን ለቀቁ። 
ፕሬዝዳንቱ ስራቸውን የለቀቁት "በፈቃዳቸውና በግል ምክንያት" መሆኑን ተናግረዋል። በተጠባባቂነት የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳን ጌታቸው ዋቄ ሀለፊነቱን ተረክበዋል።
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

-ፋኖ በመተማ -የፌደራል መንግሥቱ አካሄድ ትግራይን የመከፋፈል ነው-ሕወሓት ለቸኮለ⬇️⬇️⬇️

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

በፋኖና በመንግስት መካከል የድርድር አመቻች ምቤት መግለጫ ጳጉሜ 2/2026 youtu.be/50RTD5v0C30?si…

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካበቃ 3 ወራት በኋላ ክልከላና ገደቦች ግን አልተነሱም በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ

በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካበቃ 3 ወራት በኋላ ክልከላና ገደቦች ግን አልተነሱም
በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ