ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile
ሀብታሙ

@habtamutm

God created me as Amhara and it is my divine duty to protect my #Amhara identity!

ID: 377467601

calendar_today21-09-2011 16:36:40

9,9K Tweet

18,18K Followers

742 Following

ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

ጊዜ የለንም! በተለያዩ አውደ ውጊያዎች በተገኙት ወሳኝ ድሎች እየተደሰትን ሳለ ድሎቹን በተቀዳጀንባቸው ቀኖች በጎንደር ጠዳ ክፍለ ከተማ እና በአሩሲ በመንግስታዊው ጨፍጫፊ ሀይልና ጫካ ባለው አጋሩ በገበያ ቦታና በቤተ ክርስቲያን እያሉ በበቀል

ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

ምሬ ዛሬ ባላመሰግንህ ህሊናዬ አያርፍም! ዛሬ ያኔ በፀረ ወያኔ ትግሉ ወቅት ሰምቼው በየዋህነቱ የወደድኩትን በጀግንነቱ ያከበርኩትን ምሬን ሰማሁት። አማራውን ምሬን፣ ልበ ንፁሁን ምሬን አደመጥኩት። በምሬ ተናድጄበት በቁጣ ተናግረውም አውቃለሁ

Sisay Mulu (Amoraw) (@amorawwub) 's Twitter Profile Photo

ጋሽ መሀመድ ነፍስህን አላህ በጀነት ይቀበል😞 ጋሽ መሀመድ የታወቀ ልብስ ሰፊ ነበር፡፡ ከጎንደር አዘዞ ጸዳ ድረስ ጋሽ መሀመድ ዮኒፎርም ያልሰፋለት ተማሪ አለነበረም፡፡ ጋሽ መሀመድ ት/ቤት ሊከፈት አካባቢ ተሰልፈን "የኔ ዩኒፎርም እዚህ ጋ ኪስ

ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

A major victory by the Amhara Fano in Gondar! In a remarkable demonstration of valor, the Amhara Fano Gondar Command has scored a pivotal victory against the genocidal Oromo army in the Ayimba area of Gondar province. This operation, named in honor of Nolawit, the young Amhara

ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

Another major Victory in Wolo front! In a major development on the Qalim front,Wolo, the Amhara Fano has achieved a remarkable victory, capturing hundreds of soldiers from the Abiy Ahmed regime and decisively decimating the regime's 48th division(video attached). This victory

Mይሳው (@adonislo) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ትግል የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ደርሷል ስንል ያለምክንያት አይደለም። የሰሞኑ እጅን አፍ ላይ የሚያስጭኑ ወታደራዊ ድሎች የመከላከያው ባትሪ ጭልጭል እያለች መሆኗን ጠቋሚ ነው።ብልግና ውርደቱን ለመሸፈን ለሰላም እድል ለመስጠት ከክልሉ

ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

ሙሴ በፈርኦን ቤት ከሚገኘው ደስታ ይልቅ ከህዝቤ ጋር መከራ መቀበል የተሻለ ነው ብሎ ያደገበትን ቤተ መንግስት ጥሎ እንደወጣው ለአማራ ህዝብ ነፃነት የአብይ አህመድ ጋሻ ጃግሬነትን ንቆ ለህዝቡ ነፃነት እየተፋለመ የሚገኘ የአሳምነው እዝ ምክትል

ሙሴ በፈርኦን ቤት ከሚገኘው ደስታ ይልቅ ከህዝቤ ጋር መከራ መቀበል የተሻለ ነው ብሎ ያደገበትን ቤተ መንግስት ጥሎ እንደወጣው ለአማራ ህዝብ ነፃነት የአብይ አህመድ ጋሻ ጃግሬነትን ንቆ ለህዝቡ ነፃነት እየተፋለመ የሚገኘ የአሳምነው እዝ ምክትል
ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

Update on the Situation in Wolo province of Amhara. Testimonies from captured Oromo Prosperity regime soldiers reveal that the entire 48th division has been decimated, with Vice Commander Colonel Solomon killed in heroic actions taken by the Amhara Fano forces. The following

Sisay Mulu (Amoraw) (@amorawwub) 's Twitter Profile Photo

የጎንደሩ እና የወሎው ተዓምራዊ ገድል እንዳለ ሆኖ ሰሞኑን ሸዋ ጠቅላይ ግዛትም ከጦር ሜዳ በተጨማሪ በመረጃ እና ደህንነቱ በኩል የአገዛዙ High Value Targets ላይ የተጠና ውጤታማ ዘመቻ አያካሄደ ነው፡፡ ይቀጥላል፡፡ ድል ለፋኖ‼️

የጎንደሩ እና የወሎው ተዓምራዊ ገድል እንዳለ ሆኖ ሰሞኑን ሸዋ ጠቅላይ ግዛትም  ከጦር ሜዳ በተጨማሪ በመረጃ እና ደህንነቱ በኩል የአገዛዙ High Value Targets ላይ የተጠና ውጤታማ ዘመቻ አያካሄደ ነው፡፡  

ይቀጥላል፡፡ 

ድል ለፋኖ‼️
ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

“የተላከ ከፊታውራሪ መሸሻ በሪሁን ይድረስ ለፊታውራሪ አሰጋኸኝ በለው፡- ከሰደብከኝና ካዋረድከኝ በማይለቅ ጭቃ ውስጥ ጥለህ ከረገጥከኝና ካጎሳቆልኸኝ በኋላ የቀባኸኝን እድፍ ለመሸፈን የላከውን ለስላሳና መልካም ቃል ያለበት ወረቀት

ሀብታሙ (@habtamutm) 's Twitter Profile Photo

Arrogance is neither a policy nor a political tactic!!! It is a decayed character that is detrimental to a freedom struggle! Humility defines a hero.