Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile
Mulugeta Anberber

@mulugetaanberbr

Founder & General Manager @251Media #Human_Right_Activist #Press_Freedom #Democracy #Analyst #AMHARA #ETHIOPIA

ID: 2885313183

linkhttps://www.ethio251media.org/ calendar_today20-11-2014 06:16:09

4,4K Tweet

63,63K Takipçi

1,1K Takip Edilen

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ለኢትዮ 251 የደረሰው ጥብቅ መረጃና የፋኖ ድሎች | 251 Zare | August 22 2024 x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የዲሲ የጋራ ግብረ ኃይል ያዘጋጀው ልዩ የገቢ ማሰባሰቢ ዝግጅት ለኢቲዮ 251 ሚዲያ እና ለABC TV x.com/i/broadcasts/1…

Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

ቅምሻ! የአማራ ፋኖ በወሎ የላስታ አሳምነው ኮር የአሸንድዬ አከባበር ሙሉውን በቅርብ ቀን ይጠብቁን! ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት! t.me/ethio251media

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮ 251 ልዩ መረጃዎችና የፋኖ ድሎች | 251 Zare | August 26 2024 | Ethio 251 Media | 251 Agenda x.com/i/broadcasts/1…

Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

📌እጅግ በጣም አሳዛኝ መረጃ😭 ነሃሴ 16/12/16 ዓ.ም ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ጎጥ 3 ሰወች በመሬት መደርመስ/ናዳ/ የሞቱ ሲሆን አደጋውን ተከትሎ የሞቱትን ሰወች አስከሬን በመፈለግ ላይ ከነበሩት መካከል ሰወችን የቀረው መሬት

📌እጅግ በጣም አሳዛኝ መረጃ😭 

ነሃሴ 16/12/16 ዓ.ም ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ጎጥ 3 ሰወች በመሬት መደርመስ/ናዳ/ የሞቱ ሲሆን አደጋውን ተከትሎ የሞቱትን ሰወች አስከሬን በመፈለግ ላይ ከነበሩት መካከል  ሰወችን  የቀረው መሬት
Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ናደው እና ነጎድጓድ ክፍለጦሮች በጥምረት የተሳካ ኦፕሬሽን ፈፀሙ። በኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊታውራሪ ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ 2ኛውን የተጠናና የታቀደ ኦፕሬሽን

የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ናደው እና ነጎድጓድ ክፍለጦሮች በጥምረት የተሳካ ኦፕሬሽን ፈፀሙ።

በኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊታውራሪ ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ 2ኛውን የተጠናና የታቀደ ኦፕሬሽን
Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! የፋኖ ብርቱ እንቅስቃሴ ደግሞ በአማራ ህዝብ ገንዘብ ተቋቁሞ የብልፅግናውን መንግስት የጥፋት አዋጅ እያራገበና የጥፋ አዋጁን እያስፈፀመ ያለውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም

ሰበር ዜና!

የፋኖ ብርቱ እንቅስቃሴ ደግሞ በአማራ ህዝብ ገንዘብ ተቋቁሞ የብልፅግናውን መንግስት የጥፋት አዋጅ እያራገበና የጥፋ አዋጁን እያስፈፀመ ያለውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም
ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

በፋኖ ጥቃት ተሸብሮ የዋለው አገዛዝና ልዩ መረጃዎች | 251 Zare | August 27 2024 | x.com/i/broadcasts/1…

Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

ልዩ ዝግጅት! የአማራ ፋኖ በጎጃም የኛ ትውልድ ኦርኬስትራ ባንድ በቋራ ገለጎ ከተማ በመገኘት የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር አዘጋጅነት አንደኛ አመት የትግል መታሲያ ዝግጅት ላይ የማነቃቂያ ዝግጅት አቅርቧል። በዚህ ዝግጅት ላይ

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የአገዛዙ የደህንነት ስምሪትና የፋኖ ተጋድሎ | 251 Zare | August 29 2024 | Ethio 251 Media | 251 Agenda x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

በመፈረካከስ ላይ ያለው አገዛዝና የፋኖ ድሎች | 251 Zare | August 30 2024 x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

አገዛዙ ሰራዊት ግምገማና የፋኖ አስደናቂ እርምጃዎች | 251 Zare | August 31 2024 | x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ መተማን ሲቆጣጠሩ፤ የጠላት ብልጽግና ሠራዊት ለሱዳን ጥገኝነት መጠየቁን፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ካራማራ ክ/ጦር አዛዥ ሻለቃ ባበይ አምባዬ ለኢትዮ 251 ተናግሯል። የካራማራ ክፍለ

ሰበር ዜና  
የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ መተማን ሲቆጣጠሩ፤ የጠላት ብልጽግና ሠራዊት ለሱዳን ጥገኝነት መጠየቁን፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ካራማራ ክ/ጦር አዛዥ ሻለቃ ባበይ አምባዬ ለኢትዮ 251 ተናግሯል።   
የካራማራ ክፍለ
Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

📌የትግሉ ማዕከል ድሉን ይወስነዋል! የኤርትራ ነፃ አውጭ ድርጅቶች (ጀባህ፣ ሻእብያ፣ ሰልፊ ናጽነት እና ሌሎችም ቡድኖች) መጀመሪያ ሲመሰረቱ ዋነኛ የሎጅስቲከና የፕሮፓጋንዳ ማዕከላቸው ውጪ ነበር፡፡ እነ ሳለህ ሳቤ፣ እድሪስ አዋቴና ሌሎችም ዋና

📌የትግሉ ማዕከል ድሉን ይወስነዋል!

የኤርትራ ነፃ አውጭ ድርጅቶች (ጀባህ፣ ሻእብያ፣ ሰልፊ ናጽነት እና ሌሎችም ቡድኖች) መጀመሪያ ሲመሰረቱ ዋነኛ የሎጅስቲከና የፕሮፓጋንዳ ማዕከላቸው ውጪ ነበር፡፡ እነ ሳለህ ሳቤ፣ እድሪስ አዋቴና ሌሎችም ዋና
Mulugeta Anberber (@mulugetaanberbr) 's Twitter Profile Photo

“አማራ እየመጣሁልህ ነው!” ጠላቶቻችን ምን ብለው ነው የሚገሉን? ሊያጠፋን የሚፈልጉ ኃይሎች መጥፊያ (Code) ኮዳችን ምንድነው? ምን እያሉ ነው የሚመጡት? መልሱ ቀላል ነው:- አማራ ነው! ስለዚህ ሊያጠፉን የሚመጡ ኃይሎች ሁሉ አማራን፣ አማራነትን