Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profileg
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

@EthioHRC

EHRC is an independent federal state body est. by the Constitution & reporting to parliament as an NHRI tasked with the promotion & protection of human rights.

ID:836138996325560321

linkhttps://ehrc.org/ calendar_today27-02-2017 09:00:46

1,4K Tweets

156,2K Followers

284 Following

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

ጥሩ ሥራ (Decent Work) ምን ማለት ነው? የጥሩ ሥራ መመዘኛዎቹ ምንድናቸው? ጥሩ ሥራን ማስጠበቅ ምን ዐይነት ጠቀሜታ ይኖሩታል?

ማብራሪያውን ያንብቡ 🔗 ehrc.org/?p=27912

🇪🇹

account_circle
U.S. Embassy Addis(@USEmbassyAddis) 's Twitter Profile Photo

Three transitional justice leaders from Ethiopia, together with participants from the Gambia and Liberia, joined on a ten-day U.S. State Department-sponsored International Visitors Leadership Program (IVLP) exchange on “Transitional Justice in Africa and the United States.”
This…

Three transitional justice leaders from Ethiopia, together with participants from the Gambia and Liberia, joined on a ten-day U.S. State Department-sponsored International Visitors Leadership Program (IVLP) exchange on “Transitional Justice in Africa and the United States.” This…
account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ዕጩ ኮሚሽነር ጥቆማ 1⃣ ቀን ቀረው

መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን እስከ ነገ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመጠቆም እንዲሳተፉ ኢሰመኮ ጥሪውን ያቀርባል

🔗 shorturl.at/deruM

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ዕጩ ኮሚሽነር ጥቆማ 1⃣ ቀን ቀረው መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ባለሙያዎችን እስከ ነገ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመጠቆም እንዲሳተፉ ኢሰመኮ ጥሪውን ያቀርባል 🔗 shorturl.at/deruM
account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

በክልል ደረጃ ሲካሄድ የቆየው 4ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሰብአዊ መብቶች ምስለ ችሎት ውድድር ተጠናቀቀ

🇪🇹 ehrc.org/?p=27879

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

ከግንቦት 2015 ዓ.ም. አንስቶ በተከሰቱ ግጭቶች ላይ በተከናወነ ምርመራ ግኝቶችና ምክረ ሐሳቦች ላይ የተካሄደ ውይይት

🇪🇹 ehrc.org/?p=27862

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

የሲቪል ማኅበራት ከኢሰመኮ ጋር የሚያደርጉት ትብብርና ቅንጅት ለሰብአዊ መብቶች ጥበቃ መሻሻልና መስፋፋት ሥራ ውጤታማነት ጉልህ አስተዋጽዖ አለው።

🇪🇹 ehrc.org/?p=27814

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ ማሰባሰብ እንደቀጠለ ነው።

የዕጩዎች ጥቆማ ጊዜ ገደብ ከሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም.

ዕጩዎችን ይጠቁሙ፦ mailchi.mp/3f16c8c17af8/6…

🇪🇹

የኢሰመኮ የሴቶች እና ሕፃናት መብቶች ዘርፍ ኮሚሽነር ዕጩ ጥቆማ ማሰባሰብ እንደቀጠለ ነው። የዕጩዎች ጥቆማ ጊዜ ገደብ ከሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕጩዎችን ይጠቁሙ፦ mailchi.mp/3f16c8c17af8/6… #Ethiopia🇪🇹 #HumanRightsForAll
account_circle
Joshua Tabah(@JoshuaTabah) 's Twitter Profile Photo

Accountable government requires robust independent capacity.

Very impressed by Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ and the leadership of Commissioner Daniel Bekele and Deputy Rakeb.

Such important work for 🇪🇹, the region, and all those seeking peace and prosperity.

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

ሁለተኛ ደረጃ ጥቃት ምንድነው? ሁለተኛ ደረጃ ጥቃት ከመጀመሪያ ደረጃ ጥቃት በምን ይለያል? በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚደርስ ሁለተኛ ደረጃ ጥቃት መገለጫዎች ምንድን ናቸው?

ማብራሪያውን ያንብቡ 🔗 ehrc.org/?p=27739

🇪🇹

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

ሕፃን ወታደሮች፣ ሕፃናትን በጦርነት ወይም በግጭት ውስጥ ማሳተፍ ምን ማለት ነው? ተፈጻሚነት ያላቸው ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው?

ማብራሪያውን ያንብቡ 🔗 ehrc.org/?p=27746

🇪🇹

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

Concept of the Week: Displacement Induced by Projects

States Parties, as much as possible, shall prevent displacement caused by projects carried out by public or private actors.

🔗 ehrc.org/?p=27670

🇪🇹

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

የጥቆማ መስፈርቶቹ በኢሰመኮ መቋቋሚያ አዋጅ (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) መሠረት ሲሆን፣ የጥቆማ ጊዜው እስከ ዐርብ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚቆይ ነው።

🇪🇹 ehrc.org/?p=27684

account_circle
Daniel Bekele(@DanielBekele) 's Twitter Profile Photo

Empowering Youth, Community and Religious leaders on Transitional Justice processes for a meaningful participation.

account_circle
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ(@EthioHRC) 's Twitter Profile Photo

የወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት መሪዎች በሰብአዊ መብቶች እና በሽግግር ፍትሕ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ማዳበር በሽግግር ፍትሕ ሂደት አወንታዊ ሚና እንዲጫወቱ ያግዛል።

🇪🇹 ehrc.org/?p=27644

account_circle
Daniel Bekele(@DanielBekele) 's Twitter Profile Photo

Following the killing of Batte Urgessa, who was a member of the opposition Oromo Liberation Front, Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ calls for a prompt, impartial & full investigation by both the regional & federal authorities to hold perpetrators to account.

Following the killing of Batte Urgessa, who was a member of the opposition Oromo Liberation Front, @EthioHRC calls for a prompt, impartial & full investigation by both the #Oromia regional & #Ethiopia federal authorities to hold perpetrators to account.
account_circle