Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@KiyaEthiopia) 's Twitter Profileg
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@KiyaEthiopia

It is not our differences that divide us. It is our inability to recognize, accept, and celebrate those differences!

ID:1381284010652012546

calendar_today11-04-2021 16:32:53

31,1K Tweets

23,7K Followers

2,2K Following

Follow People
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@KiyaEthiopia) 's Twitter Profile Photo

“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሏቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5

ይህ ጌታ ተነስቷል !
“ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር…

“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሏቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” — ሉቃስ 24፥5 ይህ ጌታ ተነስቷል ! “ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር…
account_circle
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@KiyaEthiopia) 's Twitter Profile Photo

The irony that Samuel Getachew THE BORED CHAIRPERSON SAMUEL GETACHEW considers himself a journalist when all he does is floss around resturants to fill his belly and brag about it on Social Media 24/7. Even then, he is roaming around the country as he pleases - not to mention that he is a foreign passport…

account_circle
Seneshaw(@Seneshaw61) 's Twitter Profile Photo

ቅዳሜዎትን ከገለሙ መንደርተኞች በመገለል ዘና ብለዉ ያሳልፉ። ከቆሻሻ የፀዳ መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ

account_circle
Dave(@Haleta_Ethiopia) 's Twitter Profile Photo

Top 25 Finance Leaders 2024
Congrats to Ahmed Shide, 's Finance Minister, for his visionary leadership driving economic growth and stability. Under his guidance, 🇪🇹 progresses ..in fiscal management, attracting investments for sustainable development.

Top 25 #African Finance Leaders 2024 Congrats to Ahmed Shide,#Ethiopia's Finance Minister, for his visionary leadership driving economic growth and stability. Under his guidance, 🇪🇹 progresses ..in fiscal management, attracting investments for sustainable development. #Ethiopia
account_circle
Yohannes(@Hager179553222) 's Twitter Profile Photo

በውጭ ጉዳይ የሴኔት ኮሚቴ መሪ የነበረው ቦብ ሜኔንዴዝ ከግብጾችና ከሌሎችም 480 ሺህ ዶላርና 13 የወርቅ ባር ጉቦ ተቀብሎ ኢትዮጵያ ላይ የተለያዩ ጫናዎችን ሲያቀናብር ቆይቶ ፍርዱን እንዲቀል ጠበቆቹ እየተከራከሩ ይገኛሉ። በአንጻሩ የሚያሳዝነው ግን…

በውጭ ጉዳይ የሴኔት ኮሚቴ መሪ የነበረው ቦብ ሜኔንዴዝ ከግብጾችና ከሌሎችም 480 ሺህ ዶላርና 13 የወርቅ ባር ጉቦ ተቀብሎ ኢትዮጵያ ላይ የተለያዩ ጫናዎችን ሲያቀናብር ቆይቶ ፍርዱን እንዲቀል ጠበቆቹ እየተከራከሩ ይገኛሉ። በአንጻሩ የሚያሳዝነው ግን…
account_circle
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@KiyaEthiopia) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሞ 'migration' የሚሉት ጉዳይ በኢትዮጵያ የታሪክ አሰናነድ ሂደት እና ይዘት ላይ ከሚነሱ አወዛጋቢ የታሪክ ጭብጦች አንዱ ነው። በዚህ ርዕስ ላይ የፖለቲካ አጀንዳ የሌላቸው: ገለልተኛ ምሁራን ምክንያታዊ እና ጥናትን መሰረት ያደረገ ምርምር በሰፊው…

በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ…

በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ…
account_circle
Yohannes(@Hager179553222) 's Twitter Profile Photo

ጽንፈኛው ጃውሳ ለአማራ ሕዝብ ደንታ የለውም። ወሬ ወዳጁ አስመሳይ መኮነን ከሰበር ዜና ወደ ዝምታው በረታ ቢሻገርስ? ከቢሆን ኖሮ ገብተን ነበር ሰንካላ ምክንያት ወደ ምታ በዝምታ ያሻግረን። በሃሳቤ ነው አሉ ሹለቃ 😂😂

ጽንፈኛው ጃውሳ ለአማራ ሕዝብ ደንታ የለውም። ወሬ ወዳጁ አስመሳይ መኮነን ከሰበር ዜና ወደ ዝምታው በረታ ቢሻገርስ? ከቢሆን ኖሮ ገብተን ነበር ሰንካላ ምክንያት ወደ ምታ በዝምታ ያሻግረን። በሃሳቤ ነው አሉ ሹለቃ 😂😂
account_circle
Pulp Faction(@DanielsonKassa1) 's Twitter Profile Photo

በቄሌም ወለጋ እና አከባቢው ሲንቀሳቀሱ የቆዩ የሸኔ(OLA) ሽብርተኛች ለፀጥታ ሀይሎች እጅ መስጠታቸውን ተከትሎ በአከባቢው አንፃራዊ ሠላም እየሰፈነ ነው።

account_circle
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@KiyaEthiopia) 's Twitter Profile Photo

ራሳቸውን ሳይክዱ መስቀሉን የተሸከሙ በቤተክርስቲያን ልብሰ ተክህኖ ነውራቸው ተሸፍኖላቸው ዘራቸው ከልጓም በላይ እየሳባቸው በሾመ ባከበራቸው አምሳል በተፈጠሩ የሰው ልጆች መካከል አልፎም የአንድ ቤተክርስቲያን ቅርንጫፎች መሃል ጎጥ እየመረጡ…

ራሳቸውን ሳይክዱ መስቀሉን የተሸከሙ በቤተክርስቲያን ልብሰ ተክህኖ ነውራቸው ተሸፍኖላቸው ዘራቸው ከልጓም በላይ እየሳባቸው በሾመ ባከበራቸው አምሳል በተፈጠሩ የሰው ልጆች መካከል አልፎም የአንድ ቤተክርስቲያን ቅርንጫፎች መሃል ጎጥ እየመረጡ…
account_circle
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹(@KiyaEthiopia) 's Twitter Profile Photo

በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ…

በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ…
account_circle
Saba Shiferaw 🇪🇹(Abiy Ahmed Ali will lead )(@Sabi92409431) 's Twitter Profile Photo

መነሻውን መቀሌ በማድረግ ከስሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረው የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያ በሠራዊቱ ቁጥጥር ስር ውሏል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም

በሰሌዳ ቁጥር አማ 17744 ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ…

መነሻውን መቀሌ በማድረግ ከስሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረው የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያ በሠራዊቱ ቁጥጥር ስር ውሏል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በሰሌዳ ቁጥር አማ 17744 ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ…
account_circle
Adanech Abiebie(@AdanechAbiebie) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ለመላው ኢትዮጵያውያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው።
ዛሬ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎብኝተናል። በጉብኝታችን አየር ኃይላችን በላቀ የስራ ትጋትና ጥራት እንደ ሀገር ያለንን ሀብት ተጠቅሞ ለውጥ ማምጣት…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ለመላው ኢትዮጵያውያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው። ዛሬ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎብኝተናል። በጉብኝታችን አየር ኃይላችን በላቀ የስራ ትጋትና ጥራት እንደ ሀገር ያለንን ሀብት ተጠቅሞ ለውጥ ማምጣት…
account_circle